Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ የነፃ የንግድ ቀጠና በአምራችነት ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው በድሬዳዋ የነፃ ንግድ ቀጠና ለመሠማራት ከተዘጋጁ አምራች ድርጅቶች ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ። ስምንት አምራች ኩባንያዎችና አራት የፋይናንስ ተቋማት ናቸው በነፃ የንግድ ቀጠናው ገብተው ለመስራት ከስምምነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን ሕዝቦች ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት የጀመሩትን የፖለቲካ ሂደት በስኬት ለመምራት ያላቸውን ጥበብ እና ብቃት አድንቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…