በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሙስና እና ብልሹ አሠራር ፈፃሚዎችን ለማጋለጥ የጥቆማ መስጫ መስመር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሙስና እና ብልሹ አሠራር ፈፃሚዎችን ለማጋለጥ የጥቆማ መስጫ ነፃ የስልክ መስመር (9080) መዘጋጀቱን የክልሉ የፀረ-ሙስና ኮሚቴ ገለጸ።
የክልሉ የፍትሕ ቢሮ ኃላፊ እና የፀረ-መስና ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሰይድ ባበክር…