የዜና ቪዲዮዎች ነገን በዛሬ ጥረታችን ለመገንባት ህዝባዊ ሚዲያዎች የማይተካ ሚና አላቸው- የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር Amare Asrat Nov 19, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=6LiSifGLcg0
የዜና ቪዲዮዎች ሚዲያዎች የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ የሚወጣባቸው ቤቶች ሊሆኑ ይገባቸዋል – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ Amare Asrat Nov 19, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=ORNeWwTQXuE
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ሀገር አቀፉን የሴቶች የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር አስጀመሩ Amare Asrat Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በሀገር አቀፍ ደረጃ 5 ሚሊየን ሴቶች የሚሳተፉበት የሴቶች የሌማት ትሩፋትን በቢሾፍቱ ከተማ አስጀመሩ። መርሐ ግብሩ "የተመጣጠነ ምግብ እመገባለሁ ሁሉንም ከደጄ አመርታለሁ" በሚል…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ድል ቀንቶታል Amare Asrat Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ድል ቀንቶታል። በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። 10 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል። የድል ጎሎቹን ዮናታን ኤሊያስ እና ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በቀጣዩ አመት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍሎች ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ይሆናል ተባለ Amare Asrat Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በ2016 ዓ.ም ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍሎች ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። 31ኛው አገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ተጀምሯል። የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት…
ቢዝነስ 5ኛው አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የማምረቻና የቴክኖሎጂ ንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ ተከፈተ Amare Asrat Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የማምረቻና የቴክኖሎጂ ንግድ ትርዒት ዛሬ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፍቷል፡፡ በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ ሚ ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ Amare Asrat Nov 15, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=q73aeJKaJXg
የዜና ቪዲዮዎች በነገው ዕለት እጣ የሚወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር Amare Asrat Nov 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=6lDq7kekhtM
የዜና ቪዲዮዎች በነገው ዕለት የሚወጣውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Nov 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=_ktiftWs7bY
የዜና ቪዲዮዎች ሰው አልባ የጦር መሳሪያ የሰራው ኢትዮጵያዊ መምህር Amare Asrat Nov 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=lcGPTkUPIfY