Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ በክረምቱ የወባ ወረርሽኝ እንዳይከሰት የመከላከል ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው ክረምት የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ወንድማገኝ በላይነህ ለኢዜአ እንደገለጹት በክልሉ የወባ…

በግለሰብ ቤት የሞርታር ተተኳሽ ተደብቆ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ልዩ ስሙ 02 ቀበሌ ጢሳ አባሊማ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በግለሰብ መፀዳጃ ቤት ውስጥ 23 የሞርታር ተተኳሽ መገኘቱን የአምባሰል ወረዳ ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ተተኳሾ ከኀብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት…