Fana: At a Speed of Life!

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ35 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ35 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ባቡር ፌርማታ ላይ በፖሊስ አባላት በተደረገ ፍተሻ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልደታ ባቡር ፌርማታ ላይ የተያዘው ዶላር…

በኦሮሚያ ክልል ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም ለማልማት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም በዋና ዋና ሰብሎች ለማልማት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ ለኢዜአ…