የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ600 ኪ.ሜ በላይ የአስፓልት መንገድ ግንባታ እየተከናወነ ነው-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Amele Demsew Jun 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ610 ኪ.ሜ በላይ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ በመከናወን ላይ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። እንደ ርእሰ መስተዳድሩ ገለፃ በፌዴራል መንግስት ከተጀመሩ 612 ኪ.ሜ ርዝመት ካላቸው 9 የመንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አካታችነትና ጥራት ያለው የትምህርት ሥርዓትን ለመገንባት ያለመ የፓን አፍሪካ ፓርላማ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Amele Demsew Jun 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አካታችነት፣ ጥራትና ዘላቂነት ያለው የትምህርት ሥርዓትን ለመገንባት ያለመ 6ኛው የፓን አፍሪካ ፓርላማ 3ኛ መደበኛ ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ሚድራንድ መካሄድ ተጀምሯል። ጉባኤው "አካታች፣ ጥራት ያለው፣ ተገቢ እና ዘላቂነት ያለው የትምህርት ሥርዓትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ ዳኞችና ተሿሚዎች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ Amele Demsew Jun 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የስነ ምግባር ጉድለት ክስ በተመሰረተባቸው የፍርድ ቤቱ ዳኞች እና የጉባኤ ተሿሚዎች ላይ የስራ ስንብት እና የደሞዝ ቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል። ጉባኤው ባለፉት ወራት ከማህበረሰብ የቀረቡ ቅሬታዎችንና የምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከፍልሰት ጋር በተያያዘ ዘርፈ-ብዙ ተግዳሮት እየተጋፈጠች ነው – ም/ ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Amele Demsew Jun 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከፍልሰት ጋር በተያያዘ ዘርፈ-ብዙ ተግዳሮቶችን በመጋፈጥ ላይ እንደምትገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብሔራዊ ፍልሰት ምክር ቤት ሰብሳቢ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የምክር ቤቱን ዓመታዊ የምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ የሶማሌ ክልል የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን 47 በመቶ መድረሱን ገለጹ Amele Demsew Jun 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ በሶማሌ ክልል ያለው የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ከ19 ወደ 47 በመቶ ማሣደግ መቻሉን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አስታወቁ፡፡ ከለውጡ ወዲህ ከ15 በላይ ከተሞችን ተጠቃሚ ያደረጉ ከ300 በላይ የውኃ ጉድጓድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቀሪና ድጋሚ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እየተደረጉ ነው Amele Demsew Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንል ጉሙዝ ክልል ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶች ይፋ እየተደረጉ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም በክልሉ ዳንጉር ምርጫ ክልል ለተካሄደው ምርጫ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡…
ስፓርት በቦስተን የሴቶች 10ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Amele Demsew Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቦስተን በተካሄደው የሴቶች 10ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እሰከ 3 ደረጃ በመያዝ አሸንፈዋል፡፡ ውድድሩን መልክናት ዉዱ በ31 ደቂቃ ከ15 ሴኮንድ በመጨረስ አንደኛ ደረጃን ስትይዝ ፣ቦሰና ሙላት በ31 ደቂቃ ከ16…
ስፓርት በፕሪምየር ሊጉ መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ Amele Demsew Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችሏል። የመቻልን ጎሎች ከነዓን ማርክነህ ሁለት ፣ ምንይሉ ወንድሙ በፍፁም ቅጣት ምት እና አማካኙ በሃይሉ ግርማ ቀሪዎቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ብረታ ብረት ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Amele Demsew Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ድርጅት የኮንስትራክሽን ብረታ ብረት ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3:30 ከጥበቃ ሰራተኞች ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 93 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Amele Demsew Jun 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 93 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ከተመላሽ ዜጎቹ ውስጥ 1 ሺህ 87ቱ ወንዶች ሲሆኑ 6ቱ ሴቶች መሆናቸው ታውቋል። ለተመላሽ ዜጎች…