የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ ሕብረተሰቡን በማስተባበር የሕዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ ነው-አቶ አወሉ አብዲ Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ህብረተሰቡን በማሳተፍና በማስተባበር በርካታ የህዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ተናገሩ። በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲው ኅብረ ብሔራዊነትን ባከበረ መልኩ ሀገረ መንግሥትን ለመንገባት የጀመረው ሂደት ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ኅብረ ብሔራዊነትን ባከበረ መልኩ ሀገረ መንግሥትን ለመንገባት የጀመረው ሂደት ውጤታማ መሆኑን በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ። በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጀማል አህመድ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ የቢዝነስ መሪ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ የቢዝነስ መሪ ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። በሞሮኮ በተካሄደው የ2024 የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ አመራር ሽልማት ነው አቶ ጀማል አህመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለህዝቡ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ነው-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ለማድመጥ እና ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ። በአሶሳ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። …
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይል ተፋስስ ሀገራት ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶችና ጋዜጠኞች የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳንና የኢትዮጵያ የውሃ ሚኒስትሮችን ጨምሮ የተፋሰሱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉን አቀፍ ስራዎች የህዝቡን ተጠቃሚነት አሳድገዋል-አቶ መላኩ አለበል Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ሁሉን አቀፍ ስራዎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ያሳደጉ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። በሐረር ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሶሳ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና በብልጽግና ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በቢሾፍቱ ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ነው። ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ የሀገሪቷ ከተሞች እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም መሠረት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረብርሃን ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረብርሃን ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከፍያለው ተፈራ እንዲሁም የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦንጋ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አወሉ አብዲ፣ የጋምቤላ ክልል ምክትል…