Fana: At a Speed of Life!

የካፒታል ገበያው ጅማሬ የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ድንቅ ክዋኔ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፒታል ገበያው ጅማሬ ኢትዮጵያን ወደ ተሳለጠና ዘመናዊ የአክስዮን ገበያ ስርዓት የሚያስገባትና የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ድንቅ ክዋኔ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት…

ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ክልሎች ተግባራዊ የሚደረግና ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ በጀት ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ…

በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በወረዳው መምህር ሀገር ቀበሌ ቦሰቄ ድልድይ በሚባል አካባቢ ዛሬ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ከአዲስ አበባ ወደ አረርቲ ከተማ 445…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ዕጩ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊቷ ናኦሚ ግርማ የ10ኛው ዙር የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ዕጩ ውስጥ ገብታለች። በ20 አመታቸው ወደ አሜሪካ ካቀኑ ኢትዮጵያውያን እናትና አባት የተወለደችው የ24 ዓመቷ ናኦሚ የአሜሪካ…

በመዲናዋ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎችና የከተማ አውቶብሶች ላይ የአገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ የታሪፍ ማሻሻያው ከነገ ጥቅምት 6 ቀን…

የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ተሳታፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች፣ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ያደረጉ ወታደራዊ አታሼዎች፣ ወታደራዊ…

በህገ-ወጥ መንገድ ማዳበሪያ ሲያዘዋውሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ የ70 ዓመት አዛውንት በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም በህገ-ወጥ መንገድ የአፈር ማዳበሪያ ሲያዘዋውሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉት የ70 ዓመት አዛውንት በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ በኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ። የክልሉ ፍትህ…

የመገኛ መረጃ መቀበያ ጣቢያና የመሬት ማግኔታዊ መስክ መለኪያ መሳሪያ ተከላ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል የመገኛ መረጃ መቀበያ ጣቢያ እና የመሬት ማግኔታዊ መስክ መለኪያ መሳሪያ ተከላ ተጠናቆ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ። ወደ ትግበራ የገባው የመገኛ መረጃ መቀበያ ጣቢያው በተለምዶ ጂፒኤስ ተብሎ…

በኦሮሚያ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም መልማቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 11 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ በክልሉ የግብርና አሁናዊ ልማት ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ በክልሉ በተለያዩ ሰብሎች ከተሸፈነው 11 ነጥብ 2…

ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ የሚከበረው ይህ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን “ከአደጋ ለጸዳ…