የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን Feven Bishaw Sep 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያጋጠሙ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ስብራቶችን ለመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ባጠረ ጊዜ ለማረጋገጥ ባለፉት የለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከቻይና መንግስት የወርቅ ሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተላቸው Feven Bishaw Sep 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) -የቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የ Great Wall Commemorative Gold Medal Award አበረከተ፡፡ የተበረከተላቸው የወርቅ ሜዳሊያ የሁለቱን ሀገራት ፖሊስ ለፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም” -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Feven Bishaw Sep 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) የሪፎርም ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን Feven Bishaw Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም የፈጠሩ ስኬቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም የፈጠሩ ስኬቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን Feven Bishaw Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ በሁሉም ዘርፎች ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን Feven Bishaw Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶችና በሂደቱ የገጠሙ ተግዳሮቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን ተከብሮ ይውላል Feven Bishaw Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን በሚል ተከብሮ እንደሚውል ተገለፀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ቀኑን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ "የመሻገር ቀን" ተብሎ የተሰየመው ጳጉሜን…
ስፓርት በፓሪስ ኦሊምፒክ የተሳተፈችው አትሌት ፍቅረኛዋ ባደረሰባት ጥቃት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች Feven Bishaw Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዑጋንዳዊቷ የማራቶን ሯጭ ርብቃ ቼፕቴጌ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፍቅረኛዋ በደረሰባት ጥቃት አብዛኛው የሰውነቷ ክፍል በእሳት ከተቃጠለ ከቀናት በኋል ለህልፈት ተዳርጋለች፡፡ በአትሌቷ እና ፍቅረኛዋ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ቤንዚን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝባችንን ከተረጂነት ለማላቀቅ የጀመርነው ጉዞ ፍሬ እያፈራ ነው – አቶ አደም ፋራህ Feven Bishaw Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የመሰለ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ተችሮን ለእርዳታ እጃችንን ለምጽዋት የምንዘረጋበት ጊዜ ይበቃል ብለን ከተረጂነት እሳቤና ተግባር ለመላቀቅ የጀመርነው ጉዞ ፍሬ እያፈራ ነው ሲሉ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ በም/ጠቅላይ…