Author
Meseret Awoke 6261 posts
የፌዴራል መንግስት የመሬት ይዞታ አያያዝን ለማዘመን የሚያስችል ስራ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽንና የኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የፌዴራል መንግስት
የመሬት ይዞታን የሚያዘምን ስራ በማከናወን ላይ መሆኑ ተገልጿል።
ለ311 ተቋማት መረጃ ተደራጅቶ ካርታ መዘጋጀቱም…
በአማራ ክልል በተምች የተወረረ 51 ሔክታር መሬት ነጻ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመጤ ተምች ተወሮ ከነበረው የበቆሎና ማሽላ ሰብል ከተዘራ ማሳ ውስጥ 51 ሺህ ሄክታሩ ኬሚካል በመርጨትና በባህላዊ ዘዴ መከላከል መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የሰብል ጥበቃ ባለሙያ አቶ አሻግሬ እንዳየን የአሜሪካ መጤ…
የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች ተማሪዎችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች በመደበኛ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 502 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡
ዩኒቨርስቲው በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች በመደበኛ ፕሮግራም በሁለተኛ ዲግሪ በባችለር ዲግሪ እና በቲቬቲ…
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሠራተኞች የሸገርና እንጦጦ ፓርኮችን ጎብኝተዋል
https://www.youtube.com/watch?v=VLThXsNdSFM
ቆይታ ከዶ/ ር በድሉ ዋቅጅራ (መምህርና ደራሲ) ጋር # ፋና 90
https://www.youtube.com/watch?v=pVobRqLMyuY