Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን አጋርነት ታጠናክራለች – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን አጋርነት እንደምታጠናክር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ዕውቅና ለተሰጣቸው የተለያዩ ሀገራት…

አማራ ክልልን ወደ ቀደመ ሰላሙ ለመመለስ ተቋማት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ወደነበረበት ለመመለስ የክልሉ ተቋማትና የሥራ ሃላፊዎች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡ “ሠላም ለሁሉም፣ሁሉም ለሠላም” በሚል መሪ ሃሳብ ከክልሉ ተቋማት ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች ጋር የሠላም…

በጉባዔው የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል መፍትሔ ይቀርባል- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው ዓለም አቀፍ ጉባዔ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የመፍትሔ ሐሳቦች እንደሚቀርቡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ጉባዔውን አስመልክቶ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና በተባበሩት መንግሥታት…

በበጀት ዓመቱ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 72 ትላልቅ ፋብሪካዎች ሥራ ይጀምራሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 72 ትላልቅ ፋብሪካዎች ሥራ እንደሚጀምሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ዘርፍን በሚመለከት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት…

በትግራይ ክልል የወባ በሽታ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የወባ በሽታ በሰው ሕይወት ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ በየደረጃው ከሚገኙ አካላት ጋር በትብብር እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የሕብረተሰቡን ጤና በዘላቂነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ…

በሀሰተኛ ቼክና ፊርማ ከንግድ ባንክ 89 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመሳስሎ በተሰራ ሀሰተኛ ቼክና ፊርማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 89 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል በባንኩ ሰራተኞች ማጣሪያ በክትትል ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመስርቷል፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬደዋ ምድብ ወንጀል…

ኢትዮጵያና ጋምቢያ ነባሩን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት በማሻሻል ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጋምቢያ ነባሩን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በማሻሻል ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ እና በጋምቢያው አቻ ተቋም መካከል መሆኑ ተገልጿል፡፡…

የመዲናችንን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር በሁሉም ባለድርሻ አካላት መካከል የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ አዲስ አበባ በርካታ ሀገራዊና…

በአማራ ክልል በ80 ወረዳዎች የወባ በሽታ ሥርጭት ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ80 ወረዳዎች የወባ በሽታ ሥርጭት መከሰቱን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተለይም በጎጃም፣ ጎንደር፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜን ወሎ እና አካባቢዎቻቸው የሚገኙ ከ80 በላይ ወረዳዎች ውስጥ የወባ በሽታ ሥርጭት መስፋፋቱን…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ከምሥራቅ ጉራጌ ዞን ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በተገኙበት የወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ መድረክ በቡኢ ከተማ እየተካሄደ ነው። መድረኩ የዞኑን ወጣቶች ለአካባቢያቸው ሰላም፣ ልማት እና እድገት መረጋገጥ…