ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሜሪካ ለኢትዮጵያ ላበረከተችው የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስር ዐቢይ አህመድ አሜሪካ ለኢትዮጵያ ላበረከተችው የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ኢትዮጵያ የኮቪድ 19ን ወረርሽኝ ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን…