የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመከላከል ህብረተሰቡ እየወሰደው ያለው ጥንቃቄ ሲፈተሽ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VSOpY2Ulqbk
የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመውን ብሄራዊ ኮሚቴ በተመለከተ ከአቶ ንጉሱ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UfPF6JUCeCY
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ዳግማዊት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከክልል የትራንስፖርት ዘርፍ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መጋቢት 17፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከክልል የትራንስፖርት ዘርፍ አካላት ጋር ተወያይተዋል። ከሁሉም ክልል የትራንስፖርት ዘርፍ ተቋማት ጋር በቪዲዮ ኮንፍረንስ በተካሄደው በዚህ…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ያደረገው ድጋፍ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=obs4ruHKejc
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስጭትን ለመከላከል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መጋቢት 17፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመስተዳድር ምክር ቤት የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ምክር ቤቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ ሁሉም የመንግስት ተቋማት ለአካል ጉዳተኛ፣ ዕድሜያቸው 50 ዓመትና በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሮናቫይረስን ለመከላከል መመርያዎችን መተግበር ላይ ገና ብዙ ይቀረናል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚተላለፉ መመርያዎችን በመተግበር ገና ብዙ እንደሚቀር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ዙሪያ በህብረተሰቡ ዘንድ የታዘቡትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ39 ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ወሰነ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በዛሬዉ ዕለት የ39 ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ወሰነ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የኮሮና ሻይረስ ስርጭትን ለመከላከል እንዲቻል መጋቢት 16 ቀን 2012 ዓ.ም ክሳቸዉ እንዲቋረጥ ከተደረጉት በተጨማሪ በተለያዩ…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰዉ ሀብት ልማት ቢሮ ዉሳኔ በአግባቡ ባለመረዳት በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ሰራተኞች ከስራ ገበታቸዉ እየቀሩ ነዉ ተብሏል Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mg6pvc1_ZLg
የሀገር ውስጥ ዜና በቅርቡ የተሾሙት አምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅርቡ በኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተሾሙት አምባሳደሮች ምደብ ቦታ በዛሬው እለት ይፋ ተደረገ። ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ መደረጉ የሚታወስ…
ፋና 90 ባለፉት 24 ሰአታት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ ሆኑ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Mw_-jGx01a0