የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አሜሪካ አቀኑ Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አሜሪካ አቀኑ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ያቀኑት የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዋሽንግተን ከተማ በሚያካሂዱት ውይይት ላይ ለመሳተፍ ነው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኦማን ሱልጣን ቃቡስ ቢን ሰኢድ አል ሰዒድ በ79 ዓመታቸውአረፉ Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓረቡ ዓለም በመሪነት ረዥም ጊዜ በመቆየት ቀዳሚው የኦማኑ ሱልጣን ቃቡስ ቢን ሰኢድ አል ሰዒድ በ79 ዓመታቸው ማረፋቸው ተሰማ ሱልጣን ቃቡስ ቢን ሰኢድ አል ሰዒድ የካንሰር ታማ ሚ እንደነበሩ የተነገረ ሲሆን፥ በቤልጂየም ህክምና ሲከታተሉ…
የዜና ቪዲዮዎች በደምቢ ዶሎ ከታገቱ ተማሪዎች መካከል 21 መለቀቃቸው ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gzcKTshHRSE
ቢዝነስ አየር መንገዱ የስኬት ተሞክሮውን ለሌሎች ተቋማት እንዲያካፍል ተጠየቀ Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬታማ ያደረጉትን ሚስጥሮች በሌሎችም ትላልቅ የአገሪቱ ፕሮጀክቶች ላይ መድገም ይቻል ዘንድ ተሞክሮውን እንዲያሰፋ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት የበረሃ አንበጣ ሊከሰት እንደሚችል ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት የበረሃ አንበጣ ሊከሰት እንደሚችል የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የአንበጣ መንጋዉ በአጎራባቹ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ መታየቱን ተከትሎ የቅደመ ጥንቃቄ እንዲደረግ ጥሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፓኪስታን ኩዌታ በአይ ኤስ በተፈፀመ የቦምብ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 15 ደረሰ Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፓኪስታን ደቡብ ምእራብ ኩዌታ ከተማ በመስጊድ ላይ በተፈፀመ የቦብም ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 15 መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። በአርብ ፀሎት ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ በተፈፀመው የቦምብ ጥቃቱ ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪም ከ20 በላይ ሰዎች ላይ የተለያየ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ሀገር አቀፍ የገጠር ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ኤግዚቪቢሽን በባህር ዳር እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የገጠር ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ኤግዚቪቢሽን በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በኤግቪቢሽኑ ላይ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስተር ዶክተር ሂሩት ካሣው፣ ግብርና ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ ዶክተር ካባ ኦርጌሳ እንዲሁም ከሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃረማያ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች 636 የህክምና ባለሙያዎችን አስመረቁ Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃረማያ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች 636 የህክምና ባለሙያዎችን አስመረቁ። የሃረማያ ዩኒቨርሲቲ 239 የህክምና ዶክተሮችን በዛሬው እለት አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የሃረር የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች…
ስፓርት የሀላባን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የሩጫ ውድድር ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀላባን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የ8 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ተካሄደ። “ሴራችን ለሰላማችን” በሚል ሀሳብ በተካሄደው የሩጫ ውድድር ላይ የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። ውድድሩን ያስጀመረችው አትሌት ፋንቱ…
የዜና ቪዲዮዎች የውጭ ምንዛሪ እጥረትና መፍትሄው Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dIbzyRfW7Lk&feature=youtu.be