ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ ቴክሳስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በተከፈተ ተኩስ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በተከፈተ ተኩስ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ። ጥቃት አድራሹ ሁለት ምዕመናንን ከገደለ በኋላ በተከፈተ የአጸፋ ተኩስ መገደሉን ፖሊስ አስታውቋል። በወቅቱ ግለሰቡ ጥቃቱን የፈጸመበትን ምክንያት እያጣራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ከጉራጌ ዞን ተወካዮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከጉራጌ ዞን ተወካዮች ጋር በአገና ከተማ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ ላይ ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው እንደገለጹት፥ የህብረተሰቡን…
ስፓርት የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 46 ታዳጊዎች አስመረቀ Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በሞተር ስፖርት ውድድር ያሰለጠናቸውን 46 ታዳጊዎች አስመረቀ። ማህበሩ በሁለት ዙር 60 ታዳጊ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለሁለት ተከታታይ ወራት ሲያሰለጥን የቆየ ሲሆን ከነዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ወጣቶች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ወጣቶች ማህበር ለሁለት ተከታይ ቀናት የሚቆይ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው እለት በባሕር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀመረ። የአማራ ወጣቶች ማኅበር 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ‹‹አንደነት ለአማራ ወጣቶች ውበት፤ ለኢትዮጵያ ድምቀት›› በሚል መሪ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ የማሰልጠኛ ማእከላት ስልጠና የወሰዱ አባላቱን አስመረቀ Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ የማሰልጠኛ ማእከላት የተለያዩ ስልጠናዎችን የተከታተሉ አባላቶቹን እለት አስመረቀ። ኮሚሽኑ ለስድስት ወራት በሁርሶ፣ አላጌ፣ አዋሽ ቢሾላና በሰንቀሌ ማዕከላት ያሰለጠናቸውን የፖሊስ ልዩ ሃይል አባላቱን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአውስትራሊያ ሰደድ እሳት ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መኖሪያቸውን ለቀው እንዲወጡ ተነገራቸው Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውስትራሊያ በተነሳው እሳት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የቪክቶሪያ ከተባለ ግዛት ለቀው እንዲወጡ መነገሩ ተሰማ። በአውስትራሊያ ቪክቶሪያ ግዛት ውስጥ በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በጫካ የተነሳው ሰደድ እሳት እየተባባሰ በመምጣቱ አካባቢውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ 8 ዘመናዊ የመኖሪያ መንደሮች በሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ሊገነቡ ነው Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ስምንት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደሮች በሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ሊገነቡ መሆኑ ተገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኒጅኒነር ታከለ ኡማ በመጪው ሳምንት ጎተራ አካባቢ ግንባታው የሚጀመረውን እና “አፋር መንደር”…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ብራይት ስታር የበጎ አድራጎት ድርጅትን ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ የሚገኘውን ብራይት ስታር የበጎ አድራጎት ድርጅትን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢህ አህመድ በተጨማሪ ሌሎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትም…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገነባውን የመንገድ ስራ አስጀመሩ Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ከተማ በ500 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባዉን የዘጠኝ ኪሎ ሜትር የአስፖልት ኮንክሪት መንገድ ስራ ዛሬ አስጀመሩ። አቶ ታገሠ በዚሁ ጊዜ እንደገለፁት የቱሪስት መዳረሻ የሆነችው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ስኬት የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እንደወትሮው በስኬት እንዲጠናቀቅ የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ነብያት ጌታቸው ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ የዘንድሮው…