ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ለኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ እንቅስቃሴ…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለመጠቀም የጀመረችውን እንቅስቃሴ እደግፋለው አለ።
የኢኖቬሽንና…
ኢትዮጵያ የኒኩሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ቁርጠኛ ናት – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለሁሉን አቀፍ ዕድገት የኒኩሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ…
የሳይበር ደህንነት መርሆዎች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመረጃ ሥርዓቶች ላይ ያለው ጥገኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ተቋማት ለሳይበር ጥቃት የነበራቸውን ተጋላጭነት እንዲጨምር…
በሮቦት ቴክኖሎጂ የታገዘው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አቀባበል…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ቾንግከንግ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን በሰው መሰል ሮቦቶች እና ውሾች ያደረገው አቀባበል ትኩረትን ስቧል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ቻይና…
የጉግል ኩባንያ በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ቅጣት ተጣለበት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ህብረት የጉግል ኩባንያ የማስታወቂያ የበላይነቱን ያለአግባብ ተጠቅሟል በሚል የ2 ነጥብ 95 ቢሊየን ዩሮ ቅጣት ጥሎበታል።…
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለደንበኞቹ የ57 ሚሊየን ብር ሽልማት አዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 'በሽ' የተሰኘ የሽልማት መርሐ ግብርን በዛሬው እለት በይፋ አስጀምሯል።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ…
ጠንካራ የቴክኖሎጂ ቁመና ለመገንባት …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ጠንካራ የቴክኖሎጂ ቁመና ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎች ላይ ርብርብ ይደረጋል አሉ።…
በኔቫዳ በደረሰ የሳይበር ጥቃት የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አቋረጡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት በደረሰ የሳይበር ጥቃት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ድረገጾች አገልግሎት ማቋረጣቸው ተሰማ፡፡
የኔቫዳ ግዛት ገዢ…
ደቡብ ኮሪያ ተማሪዎች በትምህርት ቤቶች ስልክ እንዳይዙ ከለከለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ ስማርት ስልኮችን እንዳይዙ የሚከለክል ህግ አፅድቃለች፡፡
ህጉ በፈረንጆቹ 2026…