በሐረሪ ክልል ከ13 ሺህ በላይ ዜጎች የ5 ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና እየተከታተሉ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ከ13 ሺህ በላይ ዜጎች እየተከታተሉ ነው አለ የክልሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…
ግብርናውን የሚያዘምኑ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ፍጆታዋን ለማሟላት ግብርናውን የሚያዘምኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየሰራች ነው፡፡
የናሽናል…
ባለሥልጣኑ አዲስ መተግበሪያ አገልግሎት አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ዘርፉን ስራ ለማዘመን እና ለማፋጠን የሚያስችል “ፉርቱ” የተሰኘ መተግበሪያን አገልግሎት…
የባለተሰጥኦ አዳጊዎች የሳይበር ስልጠና መርሐ ግብር ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የ2017 በጀት ዓመት ባለተሰጥኦ አዳጊዎች የሳይበር ስልጠና መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ።…
በቴሌ ብር ከ4 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቴሌ ብር መተግበሪያ እስካሁን ከ4 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጽሟል አሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቋማትን የመፈጸም አቅም ለማጎልበት ያስችላል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እውቀትን በማስፋፋት፣ የግለሰቦችንና የተቋማትን…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ተጨባጭ ውጤት እያመጣ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ሲተገበር የቆየው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በዲጂታል ስርዓቱ ላይ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል።
ዲጂታል ኢትዮጵያ የዲጂታል…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ከፍተኛ ውጤት አስገኝቷል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት አመታት ሲተገበር የቆየው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በዲጂታል ስርዓቱ ላይ ከፍተኛ ውጤት አስገኝቷል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…
”ለችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎች አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው” በለጠ ሞላ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎችን ለማጠናከር የዘርፉን ምህዳር ማስፋት ይገባል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…