በወላይታ ዞን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ኢ ቲ አር ኤስ 1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት ሰራ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ኢ ቲ አር ኤስ1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት በዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል…
ቻይና ጥልቀት በሌለው ውሃ ላይ መንሳፈፍ የሚችል ግዙፍ መርከብ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ጥልቀት በሌለው ውሃ ላይ መንሳፈፍ የሚችል በዓለም አቀፍ ደረጃ ግዙፉ የተባለ መርከብ መስራቷን አስታውቃለች፡፡
ጥልቀት በሌለው…
ቻይና 4ኛውን ምዕራፍ ጨረቃን የማሰስ መርሃ ግብር በዚህ ዓመት እንደምትጀምር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አራተኛውን ምዕራፍ ጨረቃን የማሰስ መርሃ-ግብር በዚህ ዓመት ልትጀምር መሆኑን የቻይና ብሔራዊ የጠፈር አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ው…
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለማቸውን አራት ቴክኖሎጂዎች ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለማቸውን 3ዲ ፕሪንተር፣ ፕላንት ዌት (መሬት ላይ ሆኖ በየትኛውም የህዋ አካል ላይ…
“ባክዶር” ምንድን ነው?
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ባክዶር” ማለት ወደ አንድ የኮምፒውተር ስርዓት ማለትም ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ አፕሊኬሽን ወይም ኔትዎርክ ለመግባት የደህንነት…
የኤሌክትሪክ አቅርቦት እና ስርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ በመደገፍ ዘርፉን ማዘመን እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ አቅርቦት እና ስርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ መቆጣጠርና ማስተዳደር በሚቻለበት ሁኔታ ላይ “ዲጂታል ኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ”…
በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር አማኑኤል ባልቻ የተሠሩ ድሮኖች የተሳካ በረራ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነው አማኑኤል ባልቻ የሠራቸው ድሮኖች (ሰው አልባ አውሮፕላኖች) ያደረጉትን የሙከራ በረራ ስኬት…
ቻይና የከፍተኛ የሮኬት ሞተር ሙከራን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቋን ገለፀች
አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ሎንግ ማርች 5 ለተባለው ሮኬት የተነደፈውን የሮኬት ሞተር ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቋን ገልፃለች፡፡
የቻይና…
ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት ታዋቂ የነበሩት ባለውስን አገልግሎት ስልኮች ተፈላጊነታቸው እያንሰራራ ነው
አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ ያለሆኑ ነገር ግን በጥንካሬያቸው የሚታወቁት ባለውስን አገልግሎት ሞባይል ስልኮች እንደ አዲስ ጥቅም ላይ እየዋሉ መሆናቸው ተገለፀ፡፡…