Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

1 ነጥብ 4 ሚሊየን ዓመት ያስቆጠረ የጥንት ሰው መገልገያ መሳሪያ በኢትዮጵያ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥንት ሰው ዘር ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ዓመት በፊት ከጉማሬ አጥንት ጠርቦ ሲገለገልበት የነበረ መሳሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ በኮንሶ መካነ ቅርስ መገኘቱ ተረጋገጠ። በኢትዮጵያውያንና ጃፓናውያን ተመራማሪዎች የተገኘው ይህ የጥንት ሰው መገልገያ መሳሪያ…

በግድቡ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ያለውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያህዳሴ ግድብ ሲካሄድ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ያለውጤት መጠናቀቁን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ አስታወቁ።   በኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን መካከል ላለፉት 11 ቀናት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 212 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 607 የላብራቶሪ ምርመራ 212 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 8 ሺህ 181 መድረሱንም ሚኒስቴሩ ባወጣው…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሰቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህብረተሰቡ የሚያደርገውን ጥንቃቄ ማጠናከር አለበት- ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሰቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህብረተሰቡ የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሀገሪቱ ባለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ሁኔታ ዙሪያ…

ምክር ቤቱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች በትርፍ ጊዜያቸው ስራቸውን እንዲያከናውኑ በሚል የቀረበውን የረቂቅ አዋጅ አንቀፅ ተቃወመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች በትርፍ ጊዜያቸው ስራቸውን እንዲያከናውኑ በሚል የቀረበውን የረቂቅ አዋጅ አንቀፅ ተቃወመ። ምክር ቤቱ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከህግ ፍትህና ዲሞክራሲ…

የትምህርት ሚኒስቴር የሚያስተባብረው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የሚያስተባብረው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ዛሬ ተጀምሯል። በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ በሁሉም ደረጃ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እና የትምህርቱ ማህበረሰብ አማካኝነት የሚከናወነው ይህ መርሀ ግብር 500 ሚሊየን ችግኞችን…

የኦፌኮ አመራራር አቶ በቀለ ገርባና የአቶ ጃዋር መሀመድ ጠባቂዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስት ሀጫሉ ግድያን ተከትሎ አስክሬን በመቀማት እና ሁከት በመፍጠር ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ በቀለ ገርባና ሁለት ልጆቻቸውን እንዲሁም የአቶ ጃዋር ጠባቂዎች የሆኑ ዘጠኝ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ከእነ አቶ በቀለ ገርባ ጉዳይ ጋር በተያያዘ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከደቡብ ክልል የፌደራል፣ የክልል እና የዞን አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ ክልል የፌደራል፣ የክልል እና የዞን አመራሮች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአመራሮቹ ጋር በክልሉ ሰላም፣ ልማት፣ የአደረጃጀት ጥያቄዎችና በሃገር ግንባታ ዙሪያ ላይ ነው ውይይት ያደረጉት። በውይይቱ ላይ…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሺህ 766 ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሺህ 766 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ትናንት በ24 ሰአታት ውስጥ ለ3 ሺህ 922 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 206 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውም አስታውቋል።…