የከሸፈ የሴራ ፖለቲካን የሚያራምዱ ኃይሎች ወደ ራሳቸው ሊመለሱ ይገባል- የኦሮሚያ ክልል መንግስት
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከሸፈ የሴራ ፖለቲካን የሚያራምዱ ኃይሎች ወደ ራሳቸው ሊመለሱ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አሳሰበ።
ቢሮው ትናንት ማምሻውን በሰጠው መግለጫ፥ አርቲስትና የመብት ተሟጋች የሆነውን ሃጫሉ ሁንዴሳን በማስገደል…