Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ያስቀመጡትን ግብ ከማሳካት አንፃር ከፍተኛ ለውጥ አስመዝግበዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በየዘርፋቸው ለመምታት ያስቀመጡትን ግብ ከማሳካት አንፃር ከፍተኛ ለውጥ ማስመዝገባቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።   የሁሉም የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም…

ኅብረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማጠናከር አገራዊ ተግዳሮቶችን በድል እንሻገራለን – የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማጠናከር አገራዊ ተግዳሮቶችን በድል እንሻገራለን ሲሉ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ አመራሮቹ "በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና እንዲሁም የድህረ ጦርነት መዛነፎችና…

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት በህዳሴ ግድብ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በህዳሴ ግድብ መገኛ በሆነው ጉባ እየተካሄደ ይገኛል።   ኢኮኖሚው በዚህ ዓመት በርካታ ፈተናዎች…

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የዲፕሎማሲ ጫና ለመቋቋም የተሰሩ ስራዎች ውጤታማ ነበሩ – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የዲፕሎማሲ ጫና ለመቋቋም የተሰሩ ስራዎች ውጤታማ እንደነበሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በተሰራው የዲፕሎማሲ ስራም የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ…