Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከፍተኛ አመራሩ በተገኘው ድል ሳይኩራራ በቀጣይ ሊያጋጥሙ ለሚችሉ ፈተናዎች ተግቶ እንዲዘጋጅ ጠ/ሚ ዐቢይ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የፌደራል ተቋማትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ። የመንግስት ከሚኒኬሽን አገልግሎት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ በዘመቻ…

ኢትዮጵያ የምትገነባው በዕውቀት ማዕከላት ውስጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ኢትዮጵያ የምትገነባው በዕውቀት ማዕከላት ውስጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። አብርሆት ቤተ መጻሕፍትን ዛሬ መርቀው የከፈቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ ይህንን በማስመልከት መግለጫ አውጥተዋል። በመግለጫቸውም አብርሆት…

እውቀት ከድንቁርና ቀንበር ነጻ የሚያወጣ መንገድ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እውቀት ከድንቁርና ቀንበር ነጻ የሚያወጣ መንገድ እንደመሆኑ ዛሬ የተመረቀው አብርሆት ቤተ መፃህፍት ብዙ የተቆለፉብን መንገዶች መክፈቻ ቁልፍ እንደሆነ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።   ዛሬ አብርሆት ቤተ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የ2022 አዲስ ዓመትን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ የገባውን የ2022 የጎርጎሳውያን አዲስ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መግለጫቸው "በመላው ዓለም የምትኖሩ…

መንግሥት ወደ ትግራይ ላለመግባት ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል –…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ወደ ትግራይ አልገባም ብሎ ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ።…

የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተገነባው የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ዛሬ ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባ 4 ኪሎ በዘመናዊ መልኩ የተገነባው ቤተ መፃህፍት የማንበብ ባህልን ለማዳበር ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተመላክቷል። ቤተ መፃህፍቱ በዛሬው  እለት ከፍተኛ…