Browsing Tag
የተመረጡ
የሁሉም ነገር መሰረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላም ብቻ ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ነገር መሰረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላምና ሰላም ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ተናገሩ፡፡
ዓመታዊው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡…
አቶ ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቦሪታ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው ወቅትም የሃገራቱን የሁለትዮሽና ዓለም አቀፋዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል፡፡…
ፈታኙን ዘመን ተደጋግፈንና መስዋዕትነት ከፍለን እናልፈዋለን – አንዳርጋቸው ጽጌ
https://www.youtube.com/watch?v=--E3B41vZQU
የቪዛ ክልከላው የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካን የፖሊሲ ነጻነት የመንሳት ምልክት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ የስራ ኃላፊዎች ላይ የጣለው የቪዛ ክልከላ የሁለቱን ሃገራት የ120 አመታት ግንኙነት ቁመና የማይመጥን መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጋዜጣዊ…
በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የተጣለው የቪዛ ክልከላ አግባብነት የሌለው ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ ያሳለፈው የቪዛ ክልከላ ውሳኔ አግባብነት የሌለው መሆኑን አስታወቀ፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የቪዛ…