የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኮሚሽነር ጋር መከሩ Abrham Fekede Apr 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኮሚሽነር ያኔዝ ሌናርቺች ጋር መከሩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በክልሉ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ጠቅሰው አሁንም ቢሆን ተግዳሮቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን ወደ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበች Tibebu Kebede Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን ወደ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር እንዲመለሱና በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን ሂደት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረበች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በህዳሴ ግድብ ላይ በአፍሪካ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥፋት ሀይሎችን ህግ ፊት ለማቅረብ መንግስት እየሰራ ይገኛል- የሰላም ሚኒስቴር Tibebu Kebede Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ህግ ለማስከበርና ፍትህ ለማስፈን ብሎም የጥፋት ሀይሎችን ህግ ፊት ለማቅረብ መንግስት እየሰራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ሰላም ወዳዱን ህዝብ ኢላማ ያደረገ ሀብትና ንብረትን ከማውደም አልፎ በንጹሀን የዜጎች…
የዜና ቪዲዮዎች ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫና የሕዝቡ ተሳትፎ Amare Asrat Apr 19, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=iRxTMgG9VIw
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ በጉራጊኛ ቋንቋ ስርጭት ጀመረ Amare Asrat Apr 19, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=rV23Zg_DRzM
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን መልሶ የመገንባት ሥራ የበርካታ አካላትን ተሳትፎ ይሻል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የንግድ ተቋማት ባለቤቶች እና ምሁራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ውይይቱን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…
የዜና ቪዲዮዎች በሰሜን ሸዋ ዞን አሁናዊ ሁኔታ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=kD73hmFP7gE
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ የኦሮሞ ልዩ ዞን ወረዳዎች ከተከሰተው የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ኮማንድ ፖስት መቋቋሙን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ የሀገሪቱ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በዚህም በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት በንጹሃን ዜጎች ላይ የህይወት እና ንብረት አደጋ ባደረሱ የጥፋት ቡድኖች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቅቀው ስራ ጀመሩ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቅቀው ስራ መጀመራቸውን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ገለጹ፡፡ ሁለቱ ማስተንፈሻዎች አጠቃላይ ዓመታዊውን የዓባይ ፍሰት የማሳለፍ አቅም እንዳላቸው ሚኒስትሩ በትዊተር…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝን ስትጠቀም በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት የማስከተል ፍላጎትም ዕቅድም የላትም- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Amare Asrat Apr 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=1xT8HhYSAAo