Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የህዳሴ ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረት ማዕቀፍ እና በሃገራቱ ብቻ መታየት አለበት – የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረትና ማዕቀፍ እና በሶስቱ ሃገራት ብቻ መታየት እንዳለበት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አስገንዝበዋል፡፡ ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት ላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለረመዳን ወር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለታላቁ የረመዳን ወር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ለጾሙ በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

ፕሬዚዳንት ሣህለ-ወርቅ ከተመድ የስነ-ሕዝብ  ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ-ወርቅ ዘውዴ አዲሷን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ-ሕዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ፡፡ ተወካይዋ በሀገሪቱ ውስጥ የተጀመሩትን ማሻሻያዎች ለመደገፍ የተመድ የስነ-ሕዝብ ፈንድን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል፡፡ ሴቶችን…

ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ከካናል ፕላስ ግሩፕ የአፍሪካ ማናጀር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በቴሌቪዥን ኢንደስትሪው ግንባር ቀደም ከሚባሉት መካከል የሚመደበው የካናል ፕላስ ግሩፕ የአፍሪካ ማናጀር ጋር ተወያይተዋል:: በመዝናኛው የቴሌቪዥን መስክ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ እና ጥሩ የሚባሉ አዝናኝ እና…