Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ፡፡ በስብሰባው ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ፣ የግብፅ…

ብልጽግና ፓርቲ ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን እጅ በመስጠት ህዝብን ከእንግልት በማዳን በፍርድ አደባባይ እንዲዳኝ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በአስቸኳይ እጅ በመስጠት ህዝብን ከእንግልት ራስንም ከአጉል ውርደት አድኖ በፍርድ አደባባይ እንዲዳኝ የብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡ መጥፊያው እየቀረበ የመጣው የማፊያ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት እየደረሰበት ካለው…

የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የቡድኑ አመራሮች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የህወሃት ቡድን አመራሮች ከድርጊታቸው ተቆጥበው በሰላም እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ። የቡድኑ ታጣቂዎች በማይካድራ እና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍልም በተመሳሳይ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈጸማቸው ሲዘገብ…

የሀገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ ጀኔራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ ጀኔራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ተገለፀ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል፡፡…

ከፅንፈኛው ህወሃት እና ኦነግ ሸኔ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብው የተጠረጠሩ 287 ሰዎች ከጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል- ፌዴራል ፓሊስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት 14 ቀናት በተካሄደ ዘመቻ ከፅንፈኛው ህወሃት እና ኦነግ ሸኔ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ 287 ሰዎች ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር መወላቸውን የፌዴራል ፓሊስ አስታወቀ።…

ም/ጠ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሼኬዲ ጋር ተወያዩ። አቶ ደመቀ በነበራቸው ቆይታ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከፕሬዚዳንቱ ጋር ውይይት አድርገዋል።…

ባለፉት አራት ወራት ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 የበጀት ዓመት ከሀምሌ ወር እሰከ ጥቅምት 30 ባሉት አራት ወራት ውስጥ 107 ቢሊየን 627 ሚሊየን 206 ሺህ ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በአራት ወራቱ 104 ቢሊየን 574 ሚሊየን 996 ሺህ ብር…