Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል ብሏል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን መሣሪያዎች ጠጋግኖ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የትግራይ ህዝብና የፀጥታ አካላት ራሳቸውን ከስግብግቡ የህወሓት ቡድን እንዲያድኑ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትግራይ ህዝብና የፀጥታ አካላት ራሳቸውን ከስግብግቡ የህወሓት ቡድን እንዲያድኑ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለትግራይ ህዝብና ለትግራይ የፀጥታ አካላት በትግርኛ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

በኦሮሚያ በ13 ከተሞችና በ11 ዞኖች ፅንፈኛውን የህወሓት ቡድንን የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዛሬው ዕለት 13 ትላልቅ ከተሞች እና በ11 ዞኖች የተለያዩ ወረዳዎች ፅንፈኛውን የህወሓት ቡድንን የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሂደዋል። በሰልፎቹ ላይ የተሳተፉ የክልሉ ነዋሪዎች ለሀገር የመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ መግለፃቸውንም…

በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የምሁራን የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የምሁራን የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሂዷል። በውይይትት መድረኩ ላይ ከ300 በላይ ለሚሆኑ ምሁራን በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደርግላቸዋል። ገለጻው…

የሃገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው

አዲስ አበባ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግላጫ እንደገለጸው÷ የጁንታው የሕወሓት ወንበዴ…