የህዳሴ ግድብ የቴክኒክ ኮሚቴ የግድቡን የሙሌትና የሥራ ክንውን ሁኔታ ሪፖርት ለጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቴክኒክ ኮሚቴ የግድቡን የሙሌት እና የሥራ ክንውን ሁኔታ ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሪፖርት አቀረበ።
ኮሚቴው በተጨማሪም በግድቡ ዙሪያ ሲደረጉ በነበሩ የሶስትዮሽ የድርድር ሂደቶች ዙሪያ ማብራሪያ…