ስፓርት
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ለሚገኙ ተማሪዎች ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ።
የስፖርት ማህበሩ ተወካዮች ቡድን የተለያዩ የትምህርት መማሪያ ቁሳቁሶችን በከተማው በመገኘት ለከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ለአቶ አታክልቲ ኃይለሥላሴ አስረክበዋል ።
ድጋፉን የተረከቡት ከንቲባው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር እንደ እግር ኳሱ በማህበራዊ ዘርፎችም ቀዳሚ በመሆን የሚያከናውናቸው ተግባራት እጅግ የሚበረታቱና በአርአያነት የሚያስነሳው ነው ብለዋል ።…
Read More...
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስፖርት በሁሉም ስፍራ እንዲደርስ እየተሰራ ነው – የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስፖርት በሁሉም ስፍራ ደርሶ አብሮነትን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ገለጸ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ከሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር “አብሮነታችን ለሀገራችን “በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ በደብር ብርሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄዷል።…
በውሃ ስፖርቶች ሲሰጥ የቆየው የአንደኛ ደረጃ የአሰልጣኝነት ስልጠና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ከኦሮሚያ ውሃ ዋና ስፖርቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ከጥር 26 እስከ የካቲት 4 ቀን 2013 ዓ. ም በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የአንደኛ ደረጃ የአሰልጣኝነት ስልጠና ተጠናቀቀ።
ስልጠናው በንድፈ ሀሳብና በተግባር የተደገፈ ሲሆን 24 ወንዶች እና 2…
ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ሲመሩ ከቆዩት ፍስሐ ጥዑመልሳን ጋር ተለያይቷል፡፡
ድሬዳዋ ከተማን ዋና አሰልጣኝ በመሆን ያለፉት ወራትን ቡድኑን እየመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን በዛሬው ዕለት ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል።
ከ2010 ጀምሮ ለድሬዳዋ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት…
የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ፡፡
ሃላፊው ከዚህ በፊት”ሴቶች ብዙ ያወራሉ” በማለት ሴቶችን ባልተገባ መልኩ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡
የ83 አመቱ አዛውንት “ሴት የቦርድ ሃላፊዎች ያሉበት ስብሰባ ብዙ ጊዜ ይወስዳል” ማለታቸውም የሚታወስ ነው፡፡
ይህን ተከትሎም በርካታ ትችት ሲያስተናግዱ…
ሲዳማ ቡና ገብረ መድህን ኃይሌን ዋና አሠልጣኝ አድርጎ ቀጠረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ አቶ ገብረ መድህን ኃይሌ ዋና አሠልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን የክለቡ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አስታውቋል።
ክለቡ ከቀረቡት ዕጩ አሠልጣኞች ጥቆማ መካከል አሠልጣኙ ያላቸውን የረጅም ዓመታት ሥራ ልምድ፣ የሕይወት ተሞክሮ፣ በአሠልጣኝነት ዘመን ያሳዩትን ውጤታማነት ከግምት ውስጥ በማስገባት ቦርዱ ዋና…
ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የአለም ክብረወሰንን አሻሻለች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳፍ ፀጋይ በሌቪን ፈረንሳይ በተካሄደ የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዘገበች።
አትሌቷ በፈረንጆቹ 2014 አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በካርልስሩህ ያስመዘገበችውን ክብረወሰን በ2 ሰከንድ በማሻሻል ርቀቱን በ3:53.09 ማጠናቀቅ ችላለች።
አትሌት ለምለም ሀይሉም በዚሁ የፈረንሳይ የቤት…