Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በሜክስኮ ማራቶን አትሌት ታዱ አባተ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜክሲኮ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ታዱ አባተ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ  ርቀቱን  2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመጨረስ ነው ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀው፡፡ በርቀቱ የተሳተፈው ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት አዳነ ከበደ 2 ሰዓት ከ13 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ በመግባት አራተኛ ደረጃን ይዟል፡፡
Read More...

ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ጀምስ ሚልነር በፍፁም ቅጣት ምት እና ግሩዳ ሲያስቆጥሩ የማንቼስተር ሲቲን ብቸኛ ግብ ኤርሊንግ ብራውት ሀላንድ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ማንቼስተር ሲቲ በሊጉ ተከታታይ…

አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ በሲድኒ የማራቶን ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲድኒ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ አሸንፏል። በዓለም አትሌቲክስ ሜጀር ማራቶን ውስጥ በተካተተው 2025 የሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል። በዚህም በወንዶች አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ 2 ሰዓት ከ06 ደቂቃ ከ06 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቋል።…

ሞሮኮ የቻን ዋንጫን ለ3ኛ ጊዜ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስምንተኛው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) የፍጻሜ ጨዋታ ሞሮኮ ማዳጋስካርን 3 ለ 2 አሸንፋለች። ዛሬ ማምሻውን በካሳራኒ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኡሳማ ላምላዊ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር የሱፍ ሜህሪ ቀሪዋን ግብ ከመረብ አሳርፏል። ክላቪን ፌሊሲት ማኖሃንቶሳ እና ቶኪ ኒአና ራኮቶንድራይቤ ደግሞ…

ቼልሲ አሌሃንድሮ ጋርናቾን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼልሲ አርጀንቲናዊውን የክንፍ መስመር አጥቂ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ከማንቼስተር ዩናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ጋርናቾ በሰባት ዓመት ውል በ40 ሚሊየን ፓውንድ ሒሳብ ነው ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፊርማውን ያኖረው፡፡ አርጀንቲናዊው ወጣት ተጫዋች በማንቼስተር ዩናይትድ ትልቅ ተስፋ…

ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ የዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ምቤሞ፣ ፈርናንዴዝ (በፍጽም ቅጣት ምት) እና ኩለን (በራሱ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡ አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ በኦልድትራፎርድ በተካሄደው ጨዋታ የበርንሌይን ግቦች ደግሞ ፎስተርና…

ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 8፡30 በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ፔድሮ እና ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube…