Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እየተደረገ ነው – የስፖርት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በወረርሽኙ ምክንያት ከገባበት ችግር እንዲወጣና እንዲነቃቃ ስፖርታዊ ኩነቶችን ማስተናገድ አስተዋፅኦ እንዳለው ታምኖ እየተሠራበት መሆኑን ኮሚሽነር ኤሊያስ ሽኩር ተናግረዋል፡፡ ዝግጅቶቹን ስኬታማ ለማድረግ በከፍተኛ ጥንቃቄ ዝግጅቱን የሚመራ ዐብይ እና ንዑስ ኮሚቴዎች እንደተቋቋሙም አስታውቀዋል፡፡ ስፖርታዊ ኩነቶቹን ከማስተናገድ ጎን ለጎን የአፍሪካ ወጣቶች…
Read More...

ዮሚፍ ቀጀልቻ ሄንግሎ ላይ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ሆላንድ ሄንግሎ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አሸነፈ፡፡ ዮሚፍ ርቀቱን 13 ደቂቃ ከ12 ሰከንድ ከ84 ማይክሮሰከንድ በሆነ ጊዜ አጠናቋል፡፡ እንዲሁም ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፈን ሐሰን በ10 ሺህ ሜትር አሸንፋለች፡፡ ሲፈን ከዚህ ቀደም በፓውላ ራድክሊፍ ተይዞ የነበረውን የአውሮፓን የ10…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ አቀባበል ተደረገላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ የሴቶችን የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ አቀባበል ተደረገላት፡፡ ለተሰንበት ከዋና አሰልጣኟ ኃይሌ እያሱ ጋር ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ደራርቱ ቱሉ፣ አትሌት ማርቆስ ገነቴ የኢትዮጵያ አትሌቶች…

ለተሰንበት ግደይ የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰንን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለተሰንበት ግደይ ስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች፡፡ የ22 ዓመቷ ለተሰንበት ርቀቱን ለማጠናቀቅ የፈጀባት ጊዜ 14 ደቂቃ ከ6 ሰከንድ ከ62 ማይክሮሰከንድ ነው፡፡ ይህን ተከትሎም በሌላኛው ኢትዮጵያዊት አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የሴቶች የ5 ሺህ ሜትር ክብረ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት እና የውድድር ስያሜ ለዲ ኤስ ቲቪ በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን በቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት ለማስተላለፍ ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች ባወጣው ጨረታ መሠረት ሲያወዳድር መቆየቱ ተገልጿል፡፡…

የኢትዮጵያ የወንዶች እግር ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ታህሳስ 3 ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ የወንዶች እግር ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ ይፋ አድርጓል። የፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒው በኮቪድ ውስጥ ሆኖ የኢትጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን ለማስጀር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን የቅደመ ዝግጅት ስራዎችን በማከናወን ላይ…

40ኛው የለንደን ማራቶን ላይ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶች አዲስ አበባ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕላቲኒየም ደረጃ በተሠጠው በ40ኛው የለንደን ማራቶን ላይ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶች ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ  ሲደርሱም አቀባበል  ተደርጎላቸዋል ። በአቀባበሉ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ፣ የኢትዮጵያ…