ስፓርት
ለኢትዮጵያ የቀድሞ ጀግኖች አትሌቶች የአበባ ማስቀመጥ ስነ ስርዓት እና የሃውልት ምረቃ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ የቀድሞ ጀግኖች አትሌቶች የአበባ ማስቀመጥ ስነ ስርዓት እና የሃውልት ምረቃ ተካሄደ፡፡
ለሻምበል አበበ ቢቂላ እና ሻምበል ማሞ ወልዴ መካነ መቃብር በሚገኝበት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን የአበባ የማስቀመጥ ስነ ስርዓት የተከናወነ ሲሆን ÷የሻምበል ማሞ ወልዴ ሃውልት ፈርሶ የነበረው በድጋሚ ተሰርቶ ምረቃው ተከናውኗል፡፡
እንዲሁም ለሻምበል ምሩፅ ይፍጠር እና ለስመጥሩ አሰልጣኝ ዶክተር ወልደ መስቀል ኮስትሬ እና አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ ደምሴ…
Read More...
በሀዋሳ ከተማ ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሳምንታዊ የማስ ስፖርት ተካሄደ።
በፕሮግራሙ ላይ የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕ/ር ፀጋዬ ቱኬን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም በመገኘት የጋራ ስፖርት ሰርተዋል።
የማስ ስፖርት…
የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ኘሮግራም ላይ ማስተካከያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ዛሬ የመክፈቻ ጨዋታ በሩዋንዳና በታንዛኒያ መካከል እንዲደረግ ፕሮግራም ወጥቶለት ነበር።
ነገር ግን በኮቪድ ምክንያት ወደ ሰኞ የተቀየረ ሲሆን የመክፈቻው ጨዋታ በነገው እለት በኢትዮጵያና በኬንያ መካከል ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንደሚደረግ…
ፋሲል ከነማ ፕሪምየር ሊጉን በድል ሲጀምር ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል፤
ድሬዳዋ ከተማ ከሰበታ ከተማ ባደረጉት ጨዋታ ዛሬ ጀምሯል፡፡
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ድሬዳዋ ከሰበታ ከተማ ያለግብ 0 ለ 0 ተለያይተዋል።
9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ሌላኛው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል።…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገባ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብቷል፡፡
ቡድኑ ቅዳሜ በሚጀመረው እና በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚካሄደው በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ላይ ለመሳተፍ ነው ኪጋሊ የገባው።
ኢትዮጵያን ጨምሮ 7 ሀገራት የሚሳተፉበት ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በምድብ አንድ ከኡጋንዳ፣ ኬንያና…
የዘንድሮ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎች ቁጥር ወደ 12 ሺህ 500 ዝቅ መደረጉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ነገ ምዝገባ በሚጀምረው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 12 ሺህ 500 ተሳታፊዎች እንደሚካሄድ ተገለፀ።
የኮቪድ-19 ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተቀዳሚ በማድረግ ጥር 2 2013 ዓ.ም የሚካሄደው 20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባ በነገው እለት እንደሚጀመርም ተገልጿል።
የውድድሩ ምዝገባ ከታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም…
የጣልያናዊው እግርኳስ ተጫዋች ፓውሎ ሮሲ ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጣልያን ዓለም ዋንጫን እንድታነሳ ካስቻሏት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ፓውሎ ሮሲ ህይወቱ አለፈ፡፡
የ64 ዓመቱ ፓውሎ ሮሲ ጣልያን በ1982 የዓለም ዋንጫን ስታነሳ ብሔራዊ ቡድኑን እየመራ ለድል ካበቁት መካከል አንዱ ነው፡፡
የሮሲን ህልፈት ባለቤቱ ፌዴሪካ ካፔሌቲበኢንስታግራም ገጽዋ ይፋ አድርጋለች፡፡
እስካሁን…