ስፓርት
በፕሪሚየርሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ በድጋሚ ሊጉን መምራት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ በድጋሚ ሊጉን መምራት ጀምሯል፡፡
በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አቤል ያለው እና እስማኤል ኦሮ አጉሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጎሎች ሲያስቆጥሩ ቢኒያም ጌታቸው የድሬዳዋ ከተማን ብቸኛ ጎል አስቆጥሯል፡፡
ውጤቱን ተክትሎም ፈረሰኞቹ በ32 ነጥብ የሊጉን መሪነት ከኢትዮጵያ መድን በድጋሚ ሲረከቡ ድሬዳዋ ከተማ በአንፃሩ በ18 ነጥቦች በነበረበት 10ኛ ደረጃ ላይ ለመቆየት ተገዷል፡፡…
Read More...
የፕሪሚየር ሊጉ 16ኛ እና 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የቀን ማስተካከያ ተደረገባቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ16ኛ እና 17ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ማስተካከያ ተደርጎባቸዋል።
የፕሪሚየርሊጉ ከ14ኛ እና 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አክሲዮን ማህበሩ ባወጣው ፕሮግራም መሰረት በድሬዳዋ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ይሁን እንጂ በ15ኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታ ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ ዝናብ…
በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
አትሌቶቹ ከተሳተፉባቸው ውድድሮች መካከል የ2023 የጃፓን ኦሳካ ማራቶን ውድድር ትናንት ሲካሄድ በዚህ ውድድር በሴቶች አትሌት ሄለን በቀለ እና አትሌት በየኑ ደገፋ አንደኛ እና ሁለተኛ በመውጣት ሲያሸንፉ በወንዶች…
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በበርሚንግሃም የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በእንግሊዝ በርሚንግሃም በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ ድል ቀንቷታል፡፡
አትሌቷ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 16 ሰከንድ 69 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ያሸነፈቸው፡፡
በዚህም አትሌት ጉዳፍ አዲስ ክብረ ወሰን ለማስመዝገብ 9 ሰከንድ የቀራት መሆኑ…
በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የዓለም የታዳጊዎች ሜዳ ቴኒስ ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፉ ቴኒስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ታዳጊዎች ሜዳ ቴኒስ ውድድር ተጠናቅቋል።
በውድድሩ ማጠናቀቂያ ስነ ስርዓት ላይ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎች የስፖርት…
በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሊደረጉ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች ተራዘሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ ሊደረጉ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች መራዘማቸውን ሊግ ካምፓኒው አስታውቋል፡፡
ጨዋታዎቹ በድሬዳዋ ከተማ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ነው የተራዘሙት፡፡
በ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 10 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን የጀመሩት ሲዳማ ቡና እና ኢትዮ ኤሌትሪክ በድሬዳዋ ስታዲየም በጣለው ከባድ…
የሊጉ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ የተለያዩ የሥነ ምግባር ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ የሥነ-ምግባር ግድፈት ባሳዩ የተለያዩ ቡድኖች እና ተጫዋቾች ላይ የሥነ ምግባር ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
በ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አምስቱ በመሸናነፍ፣ ሶስቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 23 ጎሎች…