Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሰንደርላንድ እና ሊድስ ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሰንደርላንድ እና ሊድስ ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ የተካሄደው የሰንደርላንድ እና ኤቨርተን ጨዋታ በሰንደርላንድ 3 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በጨዋታው የሰንደር ላንድ ግቦችን ኢንዞ ለፌ፣ ብራያን ብሮቤይ እና ዊልሰን ኢሲዶር ሲያስቆጥሩ÷ ሜርሊን ሮህል የኤቨርተንን ብቸኛ ግብ ከመረብ አሳርፏል። በተመሳሳይ ሰዓት በተደረገው የሊድስ ዩናይትድ እና ብራይተን ጨዋታ በሊድስ 1 ለ 0 አሸናፊነት ሲጠናቀቅ÷…
Read More...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 በማሸነፍ የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል። የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ፍፃሜውን አግኝቷል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ እስከ ሊጉ መጨረሻ ጨዋታ በነጥብ እኩል ሆነው ዛሬ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 2 አሸንፏል። ቀን 8:30 ላይ በኦልድ ትራፎርድ በተደረገው ጨዋታ የዩናይትድን ግቦች ሉክ ሻው፣ ማቲዎስ ኩንሃ እና ብራያን ምቤሞ አስቆጥረዋል። የኖቲንግሃም ፎረስትን ከመሸነፍ ያልታደጋቸውን ግቦች ደግሞ ሞራቶ እና ጊብስ…

24ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በሚደረጉ ውድድሮች ፍፃሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 24ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በሚደረጉ ውድድሮች ይጠናቀቃል። በውድድሩ የመጨረሻ ቀን ላይ ኢትዮጵያን የወከሉ አትሌቶች የሚካፈሉባቸው 8 የፍፃሜ ውድድሮች ምሽት ላይ ይደረጋሉ። በዚህም አመሻሽ 12:30 ላይ በከፍታ ዝላይ አትሌት ገመዶ አባተ እንዲሁም አመሻሽ 12:40 አትሌት ኦታጌ ኦባንግ በወንዶች የጦር…

ኢትዮጵያ በ20 ኪሎ ሜትር ርምጃ ውድድር በሁለቱም ጾታ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ20 ኪሎ ሜትር የርምጃ ውድድር በሁለቱም ጾታ በቀዳሚነት በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች። በሴቶች አትሌት ውብዓለም ሽጉጤ ውድድሩን በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፤ አትሌት ሕይወት አምባው 4ኛ እንዲሁም አትሌት ማሬ ቢተው 8ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድራቸውን…

ማንቼስተር ሲቲ ወይስ ቼልሲ – ተጠባቂው የፍጻሜ ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲን ከቼልሲ የሚያገናኘው የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ በዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንቼስተር ሲቲ በግማሽ ፍጻሜው ሳውዛምፕተንን 2 ለ 1 በማሸነፍ ለፍጻሜ መብቃቱ ይታወሳል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ የዘንድሮውን ጨምሮ…

የፕሪሚየር ሊጉ የወርቅ ዋንጫ ባለቤት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ38 ጨዋታዎች ውድድር አንድም ጨዋታ ሳይሸነፍ የወርቅ ዋንጫ ባለቤት መሆን የቻለ ብቸኛ ክለብ ነው። የሰሜን ለንደኑ ክለብ "ዘ ኢንቪንስብል" (የማይበገሩት) በመባል ይህን ደማቅ ታሪክ የጻፈው ከ22 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ነበር። በወቅቱ በፈረንሳዊው አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር…