Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ፋሲል ከነማ ሃዋሳ ከተማን በማሸነፍ የፕሪምየር ሊጉን መሪነት አጠናከረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሃዋሳ ከተማን 2ለ 1 አሸነፏል፡፡ የፋሲል ከነማን ሁለት ግቦች በረከት ደስታ እና አምሳሉ ጥላሁን አስቆጥሯል፡፡ የሃዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ ወንድማገኝ ኃይሉ በ70ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ጠዋት በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ሲዳማ ቡናን 1ለ 0 አሸንፏል፡፡ ፋሲል ከነማ በ11 ጨዋታዎች 28 ነጥቦችን በመሰብሰብ ፕሪምየር ሊጉን በመምራት ላይ ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስ እኩል 21 ነጥቦችን…
Read More...

ጅማ አባ ጅፋር ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር ሲዳማ ቡናን 1ለ 0 አሸነፈ፡፡ ሱራፌል አወል ለጅማ አባ ጅፋር ብቻኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡ ዛሬ 9 ሰዓት ሃዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በድሬደዋ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በድሬደዋ ከተማ ለ14ኛ ጊዜ ተካሄደ። የሴቶች ውድድር ከማለዳው 1:30፣ የወንዶችም ደግሞ 1:45 ጀምሮ ተካሂዷል። የሴቶችን ውድድር የድሬደዋ ምክትል ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ወ/ሮ ሣራ ሃሰን፤ የወንዶቹን ውድድር ደግሞ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ጎሎች አቤል እንዳለ በ12ኛው፣ ጌታነህ ከበደ በ32ኛው፣ አማኑኤል ገብረሚካኤል በ59ኛው እና በ88ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ የአዳማ ከተማን…

ሰበታ ከተማ ወልቂጤን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡ 9 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ፍጹም ገብረማርያም ደግሞ የድል ጎሏን አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከወላይታ ዲቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 12 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በባህርዳር ከተማ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ጎል ማስቆጠር አልቻሉም፡፡ በዚህም ጨዋታው ያለምንም ግብ…

በቻምፒየንስ ሊጉ ፖርቶ እና ዶርትመንድ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተደርገዋል፡፡ በምሽቱ ጨዋታ ወደ ፖርቹጋል ያቀናው ጁቬንቱስ በፖርቶ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ ታሬሚ እና ማሬጋ ለፖርቶ የድል ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ኪዬዛ ጁቬንቱስ ለመልሱ ጨዋታ ተስፋ የሰነቀባትን ማስተዛዘኛ ጎል አስቆጥሯል፡፡ በሌላኛው የምሽቱ ጨዋታ ደግሞ…