Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ቱርካውያን አትሌቶች ለቶኪያ ኦሊምፒክ በኢትዮጵያ ልምምድ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርካውያን አትሌቶች ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ሚኒማ ለሟሟላት በኢትዮጵያ በከፍታማነታቸው ከሚጠቀሱት ቦታዎች መካከል አንዱ በሆነው ሱሉልታ ልምምድ እያደረጉ ነው። አትሌቶቹ ለቶኪዮ ማራቶን እና ለ3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ሩጫ የሚያስፈልጋቸው ሚኒማ ለሟሟላት ነው ልምምዳቸውን በኢትዮጵያ እየሰሩ የሚገኙት። የ2020 ኦሊምፒክ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት መራዘሙ የሚታወስ ሲሆን በፈረንጆቹ ሀምሌ ወር 2021 ጀምሮ በቶኪዮ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። የአትሌቶቹ የቡድን መሪዎች ቢላል አርስላን እና ኤልቫን…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 2 አሸንፏል። ጌታነህ ከበደ የቅዱስ ጊዮርጊስን ሶስቱን የድል ጎሎች በማስቆጠር ሐት ትሪክ ሰርቷል። የጅማ አባ ጅፋርን ጎል ደግሞ ሮባ ወርቁና ቤካም አብዱላ አስቆጥረዋል፡፡ ከቀትር…

 የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት  መፈረሙን የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ስምምነቱ የተፈረመው የዲዛይን ፣ የማማከርና የቁጥጥር አገልግሎቱን ከሚያከናውነው ዮናስ አባይ አማካሪ አርክቴክቸር እና ኢንጅነሪንግ ከተባለ ድርጅት ጋር ነው። የዲዛይን ስራውን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አጠናቆ…

ለብሔራዊ ቡድን ዝግጅት 28 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበላቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ወራት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጅማ ለሚያርደርገው ዝጅግት 28 ተጫዋቾች ተጠርተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ባደረጉት ጥሪ አመዛኞቹ ተጫዋቾች ከዚህ ቀደም ከኒጀር ባደረጉት ጨዋታ የተጠቀሙባቸው ሲሆኑ ጥሩ አቋም ላይ የሚገኙት ፍሬው ጌታሁን፣ ፋሲል ገብረሚካኤል፣ ኤልያስ…

ሊዲያ ታፈሰ ብቸኛዋ ሴት የመሀል ዳኛ በመሆን የወንዶችን የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ትመራለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሮን አዘጋጅነት የሚካሄደው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የሚመሩ ዳኞችን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ ከ31 ሀገራት 47 ዋና ዳኞች ፣ ረዳት ዳኞች እና የቪዲዮ ረዳት ዳኞችን መርጧል። በዚህም ኢትዮጵያዊቷ ሊዲያ ታፈሰ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ በዋና ዳኝነት የምትመራ…

የ2013 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ታላቁ ሩጫ ሁሉንም የኮቪድ 19 ፕሮቶኮል እና መከላከያ መንገዶች ተከትሎ መካሄዱ ተገልጿል። ውድድሩ መነሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ ሲሆን መድረሻው ደግሞ አትላስ አካባቢ መሆኑ ታውቋል፡፡ በውድድሩ ከጤና ሯጮች በተጨማሪ 300 የሚሆኑ ወንድ እና ሴት አትሌቶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡…

3ኛው ዙር የከተማ አቀፍ የሰላም ንቅናቄ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በቦሌ ክፍለ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዙር የከተማ አቀፍ የሰላም ንቅናቄ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት በቦሌ ክፍለ ከተማ ተካሄደ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴው አምቼ መነሻውን አድርጎ ወደ ቦሌ በሚወስደው የቀለበት መንገድ ላይ ተካሂዷል። ሶስተኛው ዙር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ "ለሀገሬ ሰላም ዘብ እቆማለሁ…