Fana: At a Speed of Life!

በ’አይዞን ኢትዮጵያ’ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከአምስት ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ’አይዞን ኢትዮጵያ’ የኦንላይን የገንዘብ ክፍያ አማራጭ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከአምስት ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ።
 
ገንዘቡ የተሰበሰበው በውጭ አገር ከሚኖሩ ከ23 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ነው።
 
ከአምስት ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ የተሰበሰበው በሁለት ወራት ጊዜ እንደሆነ ከ’አይዞን ኢትዮጵያ’ የክፍያ ድረ ገጽ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለ!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.