Fana: At a Speed of Life!

ዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ለተፈናቃዮች ድጋፍ ለሚያደርጉ አርቲስቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ለተፈናቃዮች ድጋፍ ለሚያደርጉ አርቲስቶች ሽኝት ተደረገ፡፡
 
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ÷ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቀረበውን ጥሪ በመቀበል ወደ ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ጉዞ መቀጠሉን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
 
በዚህ መሰረትም በዛሬው ዕለት ከዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለሚያደርጉ አርቲስቶች የአሸኛኘት ፕሮግራም መካሄዱን ገልጸዋል፡፡
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.