Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ አገልግሎት ክፍያዎች ከ 914 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ አገልግሎት ክፍያዎች ከ914 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል፡፡

ባለስልጣኑ፥ በ2014 ዓ.ም በግማሽ ዓመቱ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ አገልግሎቶች 1 ቢሊየን 50 ሚሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ ነው 914 ሚሊየን 799 ሺህ ብር ገቢ የተገኘው፡፡

በዚህም የእቅዱን 87 በመቶ ማሳካት መቻሉን ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.