የጥምቀት በዓል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በተለያዩ አካባቢዎች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ ፡፡
በዓሉ በባህር ዳር፣ በሃዋሳ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔ፣ በሆሳዕና፣ በባቱ፣ በደብረ ብርሃን፣ በምንጃር ኢራንቡቲ እና በተለያዩ አካባቢዎች ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል ።
በቢቂላ ቱፋ፣ አበበ የሸዋልዑል እና ብርሃኑ በጋሻው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!