Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ጀርመን በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት በጋራ የሚሰሯቸውን ስራዎች አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት በጋራ የሚሰሯቸውን ስራዎች አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ።
 
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባደር እስቴፈን አወርን ጋር ተወያይተዋል።
 
በውይይታቸውም ጀርመን በኢነርጂ፣ በመጠጥ ውሃ ፣ በስነ ንፅህና እንዲሁም በአቅም ግንባታ ስራዎች እና በፋይናንስ የምታደርገው ድጋፍ ኢትዮጵያ ለያዘችው የልማት ጉዞ በእጅጉ ጠቃሚ እንደሆነ ተገልጿል።
ሀገራቱ በውሃ እና ኢነርጂ አቅርቦት በትብብር የሚሰሯቸውን ስራዎች በማጠናከር ታሪካዊ ወዳጅነታቸውን ይበልጥ ለማጠከናር
መስማማታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
 
 
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.