Fana: At a Speed of Life!

በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዛሬ ሦስት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2022 የኳታሩ የዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሦስት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡
በምድብ ሁለት የሚገኙት እንግሊዝ እና ኢራን ከቀትር በኋላ 10 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
በጉዳት ሳዲዮ ማኔን ያጣችው ሴኔጋል ከኔዘርላንድስ ጋር ምሽት 1 ሰዓት ላይ የመጀመሪያ ጨዋታዋን ታደርጋለች።
በምድብ 2 የተደለደሉት አሜሪካ እና ዌልስ ደግሞ ምሽት 4 ሰዓት ይጫወታሉ።
ትናንት በተጀመረው የ2022 የዓለም ዋንጫ አዘጋጇ ኳታር በኢኳዶር 2 ለ 0 መሸነፏ ይታወሳል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.