Fana: At a Speed of Life!

17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአፋር ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሠመራ ከተማ እየተከበረ ነው።
 
በአከባበር ሥነ ስርዓቱ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባን ጨምሮ የክልል እና የዞን አመራሮችን እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
 
አሁን ላይ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ እንደሚገኝ ከርዕሰ መስተዳድሩ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.