የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ።
በጉብኝቱ ላይ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ባበክር ኻሊፋን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሣትፈዋል።
በአውደርዕዩ ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ የግብርና ምርቶች ለእይታ መቅረባቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽ መረጃ ያመላክታል፡፡