Fana: At a Speed of Life!

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት መሳተፍ የሚፈልጉ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በበይነ መረብ የሚመዘገቡበት ሁኔታ ተመቻቸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች መሳተፍ ለሚፈልጉ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በበይነ መረብ መመዝገብ የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በበጎ ፈቃድ መርሐ-ግብሮች ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንም ከታች በተቀመተው ማስፈንጠሪያ መመዝገብ እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡

https://drive.google.com/file/d/1V0Gx9-QiFffMd-WdianWI9eOd54URYjV/view?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR36A5JdQDi4g3EkY5bvVqeuC61GRgl-_5PGs6zrTtzBsxrGnQ3eznAC8Ok_aem_6KyrbFhHehvTlNhWT_VHIQ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.