Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ቀን 8፡30 በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ፔድሮ እና ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.