የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው ‘የመደመር መንግሥት’ የተሰኘው መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጽሐፋቸውን ምረቃ አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሐፍ ÷ የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬ ነው ብለዋል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!