የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ On Oct 8, 2025 309 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ምደባ መመልከቻ ድረገጽ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረትም የዩኒቨርሺቲ ምደባ እየተጠባበቁ የሚገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ሊንኮች መመልከት ይችላሉ፡፡ ድረገጽ፥ https://student.ethernet.edu.et ቴሌግራም ቦት @moestudentbot 309 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint