ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ ከአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ነው የተካሄደው፡፡