Fana: At a Speed of Life!

ዛሬ ለምረቃ የበቃውና ለታላቅ አገልግሎት ዝግጁ የሆነው በ93 ነጥብ 9 ሄክታር ላይ ያረፈው የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምን ይዟል?

• ለ20 ሺህ ሰዎች የስራ እድል መፍጠር የሚችል፣
• 116 የማምረቻ ቦታዎች ያሉት፣
• ምቹ እና ሰፋፊ የምርት ማከማቻና ማሳያ መጋዘኖች ያሉት፣
• 356 ቢሮዎች ያሉት፣
• 248 ሱቆች ያሉት፣
• ሆቴል እና ካፍቴሪያ፣
• በአንድ ጊዜ ከ400 በላይ መኪና ማቆም የሚችል ፓርኪንግ ያለው፣
• 10 ትራንስፎርመሮችና ዘመናዊ ጀነሬተሮች የተገጠመለት፣
• 4 ኪሎ ሜትር የአስፓልት መንገድ የተሰራለት፣
• 25 የሰው እና የእቃ ማጓጓዣ ሊፍት የተገጠመለት፣
• ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ግባአቶችንና የእሳት አደጋ መከላከያ የተሰራለት፣
• ራሱን የቻለ የውሃ ጉድጓዶች ያለው፣
• እንዲሁም የጋራ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ያሉት ሲሆን፤ ከነዚህም ውስጥ ፤
• የጥራት ቁጥጥር
• ዘመናዊ የቆሻሻ ማጣሪያ ሥርአት የተሟሉለት፣
• ሰፊ የአረንጓዴ ስፍራዎች እና የመዝናኛ ስፍራዎች የተሟሉለት፣
• በተጨማሪም የህጻናት ማቆያ እና የስፖርት ሜዳ የተገነባለት ዘመናዊና ሁለገብ የኢንዱስትሪ ፓርክ ነው፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.